Widase Mariam android app (ver 1.0.1) is released!

Download the app 

ሶፍትዌሩን ለማውረድ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ያጫኑ፡፡

 
Release Note (ver 1.0.1):

1. Icon Modified
2. Added missing content to Tuesday's Widase Mariam in Ge'ez
3. Melka Mariam and Melka Eyesus content reviewed in Ge'ez


ሶፍትዌሩ ምን እንደመሚመስል ለማየት ይህንን ይጫኑ፡፡

WidaseMariam (ver 1.0.1).apk WidaseMariam (ver 1.0.1).apk
Size : 1116.416 Kb
Type : apk
Dengil Mariam

ስለ ሶፍትዌሩ

የድንግል ማርያም ውዳሴ | ውዳሴሃ ለእግዝትነ ማርያም ወላዲተ አምላክ (እትም ፩)

ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው። 

ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው። 

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።

ፕሮግራመር: ብንያም አስናቀ

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ biny08@gmail.com ይጻፉልኝ። 

አመሰግናለሁ።

"ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬

Widase Mariam App Installation Manual


 1. Make sure your phone has android operating system.

 2. Make sure your phone allows installation of apps from other  places than the store (Google Play) such as your SD card.

            How?

            Go To 'Settings' -> 'Applications' -> Check the box next  to             'Unknown Sources'

            N.B.

            You can disable this after installing the app

 3. Go the directory or folder you saved/put the Widase Mariam (ver 1.0.0) app and click on it.

 4. If it prompts you which installer to use (i.e. Package Installer  or Verify and Install), choose any which you what. It will  not have an effect on the way the application is installed.

 5. Click on 'Install' button.

 6. When it finishes, click on 'Open' to run the application or  'Done' to go to the home screen.


ውዳሴ ማርያም የሞባይል ሶፍትዌር/አፕሊኬሽን/አፕ ወደ ሞባይል አጫጫን መመሪያ

 ፩. ስልክዎ አንድሮይድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እንደሚጠቀም ያረጋግጡ፡፡

 ፪. ስልክዎ ከመደበኛው ሶፍትዌር ዳውንሎድ ማድረጊያ (የጉግል ፕሌይ) ሌላ  የሶፍትዌር መጫኛ ቦታዎችን እንደሚፈቅድ ያረጋግጡ፡፡

                    እንዴት?

   ስልክዎን በመጠቀም 'Settings' የሚለውን ይንኩ -> 'Applications'     የሚለውን ይንኩ-> 'Unknown Sources' ከሚለው ጎን ያለችውን ሳጥን  ይምረጡ፡፡

                   መረጃ

      ይህንን ሶፍትዌር ከጫኑ በኋላ ወደነበረበት ሊመልሱት ይችልሉ፡፡

 ፫. Widase Mariam (ver 1.0.0) የሚለውን ፋይል/ሶፍትዌርን ይምረጡ፡፡

 ፬. የትኛውን ሶፍትዌር መጫኛ መጠቀም እንደሚፈልጉ ከተጠየቁ (አማራጮቹ  Package Installer እና Verify and Install ናቸው) የፈለጉትን  መምረጥ ይችላሉ፡፡ በሚጭኑት ሶፍትዌር ላይ ለውጥ አያመጣም፡፡

 ፭. 'Install' የሚለውን ይጫኑ፡፡

 ፮. ሲጨርስ፤ ሶፍትዌሩን ለመክፈት 'Open' የሚለውን ይንኩ፡፡ ወደ ዋናው ገጽ  ለመመለስ ከፈለጉ 'Done' የሚለውን ይንኩ፡፡

 
Make a Free Website with Yola.